https://milkta.com/am/jobs/display/3590
አደራ ህክምና ማዕከል
የስራ ሃላፊንት ሲኒየር ነርስ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 21, 2011
መዝግያ ቀን ሶኒ ጥቅምቲ 26, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ አደራ ህክምና ማዕከልክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ነርስ• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት• የመመዝገቢያና የስራ ቦታ አደራ ህክምና ማእከል ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ• ስልክ፡ 0115-574173 / 0911-049346
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/
- የስራ ልምድ፡ በዲግሪ 3 ዓመትና ዲፕሎማ 2 ዓመት
ስራ ልምድ - የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/
- የስራ ልምድ፡ በዲግሪ 3 ዓመትና ዲፕሎማ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
How to apply
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle