ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስ

መግለጫ

ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኪያጅደረጃ፡ XXIደመወዝ፡ በስምምነትጥቅማጥቅም፡ የበረሃ አበል የደመወዙን 35% የኃላፊነት አበል ብር 3500 እና የመኖሪያ ቤት ከሙሉ የቤት ዕቃ ጋር ይሰጣልየሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ 10-15 ዓመት

How to apply

መስፈርቱን የምታሟ ሉ አመልካቾች የትምሕርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ልደታ አዋሽ ባንክ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-07 በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት እንዲሁም ድሬዳዋ ዋና መ/ቤት በመቅረብ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ አዲስ አበባ 091152-30-56/0114-70-83-57ድሬዳዋ 025-111-4020