https://milkta.com/am/jobs/display/3276
ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስ
የስራ ሃላፊንት ዋና ስራ አስኪያጅ
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011
ቦታ 255
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ድሬዳዋ የምግብ ኮምፕሌክስክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኪያጅደረጃ፡ XXIደመወዝ፡ በስምምነትጥቅማጥቅም፡ የበረሃ አበል የደመወዙን 35% የኃላፊነት አበል ብር 3500 እና የመኖሪያ ቤት ከሙሉ የቤት ዕቃ ጋር ይሰጣልየሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ
የትምህርት ደረጃ ባችለር
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በመካኒካል ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/በኤሌክትሪካለ ምህንድስና/በኬሚካል ምህንድስና/ የመጀመሪያ ዲገሪ ያለውና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው 12 /አስራሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ ዓራቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ 10-15 ዓመት
How to apply መስፈርቱን የምታሟ ሉ አመልካቾች የትምሕርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ልደታ አዋሽ ባንክ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-07 በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት እንዲሁም ድሬዳዋ ዋና መ/ቤት በመቅረብ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ አዲስ አበባ 091152-30-56/0114-70-83-57ድሬዳዋ 025-111-4020
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle