ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር

መግለጫ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰአት ተቆጣጣሪ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

የትምህርት ደረጃ

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አንድ አመት የሥራ ልምድ ያለው

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አንድ አመት የሥራ ልምድ ያለው 1-3 ዓመት

How to apply