የስራ ሃላፊንት | ሰአት ተቆጣጣሪ |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
ቦታ | 194 |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰአት ተቆጣጣሪ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት |
የትምህርት ደረጃ | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
ተፈላጊ ችሎታ | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አንድ አመት የሥራ ልምድ ያለው |
ስራ ልምድ | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አንድ አመት የሥራ ልምድ ያለው 1-3 ዓመት |
How to apply | |