ፕላንት ኮንስትራክሽን

መግለጫ

ፕላንት ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የቢሮ መሃንዲስ

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በጨረታና ኮንትራት አስተዳደር የ2 ዓመት የስራ ልምድ

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በጨረታና ኮንትራት አስተዳደር የ2 ዓመት የስራ ልምድ
1-3 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡-• የስራ ልምድ፡ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ• ደመወዝ፡ በስምምነትአመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101ስልክ ቁጥር፡ 0921 797680 / 0118 436637/ 0118 436639