https://milkta.com/am/jobs/display/3103
ፕላንት ኮንስትራክሽን
የስራ ሃላፊንት የቢሮ መሃንዲስ
የተለቀቀበት ቀን ረቡዕ መስከረም 30, 2011
መዝግያ ቀን ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011
ቦታ 194
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ ፕላንት ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የቢሮ መሃንዲስ
የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በጨረታና ኮንትራት አስተዳደር የ2 ዓመት የስራ ልምድ
ስራ ልምድ - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በጨረታና ኮንትራት አስተዳደር የ2 ዓመት የስራ ልምድ
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡-• የስራ ልምድ፡ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ• ደመወዝ፡ በስምምነትአመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101ስልክ ቁጥር፡ 0921 797680 / 0118 436637/ 0118 436639
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle