የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት

መግለጫ

የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የኦዲዮቪዥዋል ቴክኒሺያን I- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4800.00

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 ዲፕሎማ ሲኒማ ፎቶግራፊ ፎቶና ቪዲዮግራፊ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 10+3 ዲፕሎማ ሲኒማ ፎቶግራፊ ፎቶና ቪዲዮግራፊ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
0-1 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ በሚገኘው የእየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት