መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

BA or MA ት/ክፍል የኢትዮጽያ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሑፍ ተፈላጊ ችሎታ BA ዲግሪ ኢትዮጽያ ቋንቋዎችና ስነ-ፅሑፍ/ኣማርኛ+ MA ዲግሪ በተግባራዊ ሰነ-ልሳን ቋንቋን ማስተማር

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

ማሳሰቢያ ኣማካይ ውጤት ለሴት የመጀመርያ ዲግሪ 2.5 እና ከዚያ በላይ ያላት ለወንድ 2.75 እና ከዚያ በላይ ያለው ኣመልካቾችን ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በዓዲሓቂ ግቢ ሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ ሰው ሃይል ልማት ኤክስፐርት ቢሮ ቁጥር 10 ኦርጅናል ደኩመንትና ማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልክት ይቻላል