የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዝብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሽርክና ማህበር

መግለጫ

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዝብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሽርክና ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ የስራ መደብ ሰራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ /ዲግሪÂ

ተፈላጊ ችሎታ

Accounting

ስራ ልምድ

ዲፕሎማ 5 ዓመት ዲግሪ 3 ዓመት የስራ ልምድ

How to apply

  • ስለሆነም መስፈርቱን የሚጠይቀዉ ት/ት ደረጃና የስራ ልምድ የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተካታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን
  • ዕድሜ 22-40

  • የስራ ቦታ:Â መቐለ ዩኒቨርሰቲ ዋና ግቢ ኣሪድ

  • አመልካቾች Â ት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆናችሁ
  • ሁሉም የስራ ልምዶች በወጣዉ የስራ መደብ ቀጥታና የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ ከፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ከገቢዎች ፅቤት ልታቀርቡ ይገባል
  • Â
  • ዲፕሎማ ለሚያቀርብ የብቃት ማረጋገጫ COC እስክ Level IV ማቅረብ የሚችል
  • የሚዝገባ ቀን ከ 13/11/2009 ዓም እስክ 19/11/2009 ዓም
  • መመዝገብያ ቦታ እንዳየሱስ ግቢ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የገንዘብ ቁጠበና ብድር ኋላ/የተ/መ/ህ/ማፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር A3-113
  • የፈተና ግዜ በማስታወቂያ ይገለፃል