መግለጫ
በኢፌዲሪ ስኳር ኮርፓሬሽን የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀከት ፅ/ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ከታወቀ Â ዩኒቨርሰቲ / ኮሌጅ Â የመጀመሪያ ዲግሪ
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማናÂ
Â
ተፈላጊ ችሎታ
በእርሻ መካናይዜሽን / በእርሻ ምህንድስናÂ
ስራ ልምድ
1 ዓመት የስራ ልምድ ለÂ የመጀመሪያ ዲግሪ
4ዓመት የስራ ልምድ Â ለÂ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማናÂ
How to apply
በዚሁ መሰረት አመልካቾች ከዋናዉ የተገናዘበ የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ቅጂ በመያዝ ከቀን 26/09/2008 ዓም እስከ 07/10/2008 ዓም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን
የመመዝገቢያ ቦታ
- በወስልፕሮጀክት ማይጋባ
- በምዕራባዊ ዞን መስተዳድር ፅቤት ሁመራ
- ሰምዕራብ ዞን መስተዳድር ፅቤት ሽሬ እንዳስላሴ
- ማእከላዊ ዞን መስተዳድር ቤት ኣክሰም
- መቐላ ላይዘን ኦፊስ
- የሚቀርብ ስራ ልምድ የስራ መደቡ ለሚጠይቀዉ ቀጥታ መሆን አለበት
- የግል ድርጅት የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑ ማረጋገጫ ገቢ ከተደረገበት የገቢዎች ፅ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል
- 0344416452