መግለጫ
መድሃኒት ፈንድን አቅርቦት ኤጀንሲ ከዘህ በታች ለተጠቀዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ቢኤ ዲግሪ / ኤም ኤ ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ
አካዉንቲንግ
ስራ ልምድ
6/4 ዓመትÂ
How to apply
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት የስራ ልምድ መስረጃቹህን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ በሰዉ ሃብት አስተዳር ቁጥር 04 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን
-
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ለሚቀርቡ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት መሆን የስራ ልምዶች ቀጥታ ኣግባብነት ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ
ኣድራሻ : መፈአኤ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ቁጥር 104 ጣብያ ዓይደር ማረት ጋራዥ ፊት ለፊት ወይም ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር 0344/416212