መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

የህግ ት/ት ቤ በ2004 ዓ/ም ወይመ 2005 ዓ/ም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የህግ ዲግሪ ያገኙ ሶስት(3) ሴት ምሩቃን በደረጃ በረዳት ምሩቅ /Assistance Lecturer/ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፌልጋል። ስለሆነም ከስር የተዘረዘሩት መስፎርቶች የምታማሉ ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ባሉት ኣስር (10)) ወን ውስጥ በህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ የሰው ሃይል ቢሮ ቁጥር 3 በኣካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል mokonen2000@gmail.com ማመልከቻ እና ኣጋዝ የሆኑ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ እንጠይቃለን

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

 

ዝርዝር መስፈርቶች

  1. ሴት ኣመልካቶች

  2. የዲገሪ እና ትራንስክርቢት ኣንድ ኮፒ

  3. 2.75 እና ከዛ በላይ ኣጠቃላይ ውጤት ያላት