https://milkta.com/en/jobs/display/1702
የኢትዮጰያ ኤርፖርቶች ድርጅት
Position ጀማሪ ፋይናንስ ኦፊሰር
Posted Date ረቡዕ ጉንበት 16, 2009
Closing Date ረቡዕ ጉንበት 23, 2009
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 6
Description

መቀለ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለጀማሪ ፋይናንስ ኦፊሰር ክፍት የስራ መደብ መቅጠር ይፈልጋልÂ

Educational Requirements

ካታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅÂ የመጀመሪያ ዲግሪ

Desired Skills

በኣካዉንቲንግ /በኣካዉንቲንግ ናፋይናንስ በተመሳሳይ የትምህርት መስክÂ

Experience Requirements

የ0 ዓመት የስራ ልምድ

How to apply
  • ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት /7/ ተካታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ
  • ለምዝገባ ስትመጡ የቀበሌ መታወቅያችሁን ይዛችሁ መምጣት ይኖርባቸዋል
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle