St. Frumentius Abba Selama Kesate Berhan Theological College

Description

በቅዱስ ፍሬሚናጦስ ኣባ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ስር የሚተዳደረዉ የከሳቴ ብርሃን ኣባ ሰላማ መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኬሚስትሪ በዲግሪ የተመረቀ

Desired Skills

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በኬሚስትሪ በዲግሪ የተመረቀ

Experience Requirements

ያለዉ ይመረጣል

How to apply

የቅጥር ሁኔታ በየዓመቱ የሚታደሰ ኮንትራት

ምዝገባ ጊዜ ከ 06 /03 /2009 ዓም እስከ 13 /03 /2009 ዓም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት

ፈተና የሚሰጥበት ቀን 13 /03/ 2009 ዓም ከቀኑ 8:30

ምዝገባ ቦታ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላመ ከሳቴ ብርናን መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7

የሚያስፈሉ ነገሮች የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን

N.B ፈተናዉን የላፈ/ ች ተወዳዳሪ የቅጥር ፎርማሊቲዉን ሲሞላ/ ስትሞላ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ መሆኑን የሚገልፅ ድጋፍ ከአጥቢያ ቤተክርስትያን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት