የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላኪያ ኮንስትርክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋዉንዴሽን አፓርታመንት ፕሮጀከት ዓዲሓ 16-11B ከዚህ በታች የተመለከተዉን የጥርብ ስራ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Toilet Aluminum partition wall ስራ

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚገነባዉ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ስራ ፕሮጀከት 11-03B ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ እዋዎች መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ግብና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የተንቀሳቃሽ መጋዘን የወለልና አርማታ (Mobile Storage Unit Slab Construction) ተያያዥነት ያላቸዉ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ምድብ ችሎት በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፅቤት የምትገኝ SZUZUKI- KIBITAR ኮድ 3-49118 አአ የሆነች የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል