የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሃንዲሶች ለመታፈርያ ኮንሰልቲንግ አገልግሎት የሚሰጡ የቤት ዉስጥ ዕቃዎች Furniture በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል