ሆቴል ዓለምለኻዊ ኖርዘርን ስታር
በትግራይ ክልል ከተማ የሚገኘዉ ሆቴላችን ኖርዘር ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በኣዲስ መልክና አሰራር ሥራዉን ለመጀመር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል ስለሆነም ሆቴላችን ካዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተጨማሪ አንብብ

ናይ መቀለን ካባቢኣን ናይ እፅዋት ምርምር ማዕከል
በኢትዮጵያ የኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስትቲትዩት ለመቐለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማእከል ቀጥሎ በተጠቀሱት የስራ መደቦች የስራ ልምድ ያለቸው/የሌላቸውን የስራ ፈላጊዎች ኣወዳድሮ በቋሚነት መቅጠይ ይፈልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
ዩናይትድ ስቲል ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቶችን የማያሟሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

መቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚሀ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ በቋሚነት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

ኢትዮ-ቴሌኮም
የሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣ/ማ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ ኣወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት
በኢፌዲሪ ሰኳር ኮርፖሬሽን የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ባለው ክፍት የስራ መደቦች የውጭ ኣመልካች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር
ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በPersonal officer ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተጨማሪ አንብብ

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ የውስጥ ኦዲተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487
ተጨማሪ አንብብ

አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487
ተጨማሪ አንብብ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንስትራክን መሀንዲስ ኬዝ ቲም III- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ለነቀምት አየር ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ 18318.00 እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-422260/70 ፖ.ሳ.ቁ 3414•
ተጨማሪ አንብብ