እንይ ኮንስትራክሽን
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ በአለም አቀፍ የሂሳብ አመዘጋገብና አዘገጃጀት IFRS አማካሪ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• የማመልከቻ ቦታ ፒያሳ 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 አገልግሎት ክፍያና ቴክኒክ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ

ጥላ ስፓና ፊትነስ
ማብራሪያ1. የስራ ቦታ ባምቢስ አካባቢ ሲሆን ድርጅቱ ጠዋትና ማታ ለሚገቡና ለሚወጡ ሰራተኞች የሰርቪስ/የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል::2. የድርጅቱ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ሲሆን (በዓላትንና የእረፍት ቀናትንም ጨምሮ) ሰራተኞች በሁለት ፈረቃ የሚሰሩ ይሆናል::3. ማራኪ ደሞዝ, ሰርቪስ ቻርጅ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በድርጅቱ አሰራር መሰረት:: እንዲሁም የስራ አፈፃፀምን መሰረት ያደረገ ማትጊያ ክፍያ በድርጅቱ አሰራር መሰረት ይኖራል::የሥራ ማመልከቻ ጊዜና ሁኔታተፈላጊውን መስፈርት የሚያሙዋሉ አመልካቾች እስከ ህዳር 15 በሚከተለው የኢሜል አድራሻ ሲቪ, የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በአንድ ወርድ/ፒዲኤፍ በማቀናጀት መላክ ይችላሉ:: እባክዎ በኢሜሉ ሰብጀክት የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ ወይንም ቁጥር ይጥቀሱ::የኢሜል አድራሻ:- esufree@yahoo.com አመልካቾች በኢሜል ማመልከቻቸውን እንዲልኩ እያበረታታን በአካል ቀርቦ ማመልከት
ተጨማሪ አንብብ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
ተጨማሪ አንብብ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
ተጨማሪ አንብብ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
ተጨማሪ አንብብ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥገና ዋና ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዢ ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ

ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
ተጨማሪ አንብብ