የመስኖ ኦፕሬሽንና ጥገና ቡድን መሪ /የጠቅላላ ሒሳብ መለስተኛ ኣካውንታት

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት
መግለጫ

በኢፌዲሪ ሰኳር ኮርፖሬሽን የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ባለው ክፍት የስራ መደቦች የውጭ ኣመልካች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት ደረጃ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በመስኖ/ሃይድሮሊክ ምህንድስና ሞያ በኤም ኤስ ሲ /ቢኤስ ሲ ዲግሪና 3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በከፍተኛ መሃንዲስ ስራ ልምድ ያለው/ያላት / ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኣካውንቲንግ /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ1 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በኣካውንቲንግ 10+2 ወይም ደረጃ III ሰርቲፊኬትና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በኣካውንቲንግ 10+1 ወይም ደረጃ II ሰርቲፊኬትና የ 3 ዓመት የስራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

 የመስኖ ኦፕሬሽን ጥገናልምዶች ዕውቀት ያለው/ያላት

የፋይናንስ ስራ ኣመራር መርሆዎች ዕውቀት                      

መሰረተዊ የኮምፒተርና የምህንድስና ሶፍትዌር ችሎታ

  • - የኣካውንቲንግ መርሆዎችና ምዶች ዕውቀት- ፋይናንስ ስራ ኣመራር መርሆዎች ዕወቀት- መሰረታዊ የኮምፒዩተርና የኣካውንቲንግ ሶፍትዌር ችሎታ
  • - የመ/ት ልማት ድርጅት ሂሳብ ኣሰራር ዕውቀት
ስራ ልምድ
3/5 years
How to apply

ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ upgrade ያደረጋችሁ እና ዲፕሎማ ተወዳዳሪዎች ለዲፕሎማ የት/ት ዝግጅታችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሲኦሲ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

የግል ድርጅት የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት የገቢዎች ፅ/ቤት መረጃ ካላቀረቡ ተቀባይነት የለውም፡፡

ከተቀመጠው የት/ት ዝግጅት እና ለሙያ ተመሳሳይ ያልሆነ የስራ ልመድ ለምዝገባ ኣያበቃም፡፡

መመዝገቢያ ቦታ ወ/ስ/ል/ፕሮጀክት ፅ/ቤት ማይጋባ ሰው ሃብት ቢሮ ቁጥር13፣ እና መቐለ ላይዘን ኦፊስ TDA ህንፃ ሃፄ ዮውሃንስ ቤተመንግስት ፊት ለፊት

Share this Post:
መመለስ