ፍር ስዋኣት ስራሕቲ ንግዲ ሓ/ዝተ/ዉ/ማ
ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንደሳስትርያል ሓየተየግማ ለኣዲሱ ፍለክስብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የሰራ መደቦች ሰራተኞችነ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተጨማሪ አንብብ

ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ሓ/ዝ/ወ/ማ
ድርጅታችን ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ኋላ/የተወ/የግ/ማህበር በመቐሌ ከተማ ሃወልቲ ኣካበቢ በማስገንባት ላይ ለሚገኘው ባላ 5 ኮኮብ ሆቴል ሰራተኛን ኣወዳድሮ በኣስአኳይ መቅጠር ይፈልጋል የስራ ልምድ በዲግሪ 4 ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመታት የሰራ/ች ሆኖ በህንፃ ግንባታ ወይም ፕሮጀክት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል በቂ የኮምፒተር ችሎታ ያላው/ላት ዋስ ማቅረብ የሚእል  
ተጨማሪ አንብብ