ኣዳዲሰ የስራ ማስታወቅያዎች በ ሎጂስቲክስ & ትራንስፖርቴሽን ክፍት የስራ ቦታዎች በ ሎጂስቲክስ & ትራንስፖርቴሽን
Logistics Head
ፍር ስዋኣት ስራሕቲ ንግዲ ሓ/ዝተ/ዉ/ማድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንዱስተሪ ኃ.የግ.ማ ለኣዲሱ ፍለክሰብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Logistics
ቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስ(Velocity apparalez companies) ባሉዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር 2ኛ (HE-03)
ሓይሊ መብራሕቲ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አ/አ/ኤ/አ ጨንፈር ትግራይ ክልልበድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል::
ተፈላጊ የት/ት ደረጃ 10 /12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድ 4 ዓመት በኦፈስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎመር 1ኛ የሰራ/ች
ሹፌር ኢንስፐክተር
ናይል ኢንሹራንስ ካምፓኒ ኩባንያችን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በኣውቶ መካኒክስ ዲፕሎማ ያለው እና 3ሻ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም የ10ሻ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው በኩባንያው የደመዝ ስኬል መሰረት
ተጨማሪ አንብብ