ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች | Job Platform Milkta ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች
ወጥ ቤት ሠራተኛ
ዋና መምርሒ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅየ5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 8 ዓመት የስራ ልምድ ውይም ይ6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 6 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 4 ዓመት የስራ ልምድ ውይም የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቁና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት
ሴክረታሪ II
ዋና መምርሒ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅየኢ.ፈ.ዲ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚ /ር በስልጠና ዋና መምርያ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ የህብርት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ ከዚህ ቅጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ሠራተኞች ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል
በሰክሬታያል ሳይንስ እና በቢሮ ኣስተዳደር የኮሎጅ ዲፕ ሎማና ከስራው ጋር ኣግባብ ያለው 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት
ሴክረታሪ I
ዋና መምርሒ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅየኢ.ፈ.ዲ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚ /ር በስልጠና ዋና መምርያ ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ የህብርት ወታደራዊ ስታፍ ኮሎጅ ከዚህ ቅጥሎ በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ሠራተኞች ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል
በሰክሬታያል ሳይንስ እና በቢሮ ኣስተዳደር የኮሎጅ ዲፕ ሎማና ከስራው ጋር ኣግባብ ያለው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ት
የፋይንስና ህጋዊነት ኦዲት ክፍል ኦዲተር
ኣብ መኸላከሊ ሃገር ናይ ሰሜን ዕዚ ጠቕላላ መምርሒየመከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ ከዚህ በታች በተመ ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
በኣካውንቲንግ፣ ማናጅመንት እና ኢኮኖሚክስ የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም
በማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም
በዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለወ/ያላት
የፋይናንስ ህጋዊነት ኦዲት የመስክ ኦዲት ቡድን መሪ
ኣብ መኸላከሊ ሃገር ናይ ሰሜን ዕዚ ጠቕላላ መምርሒየመከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ ከዚህ በታች በተመ ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
በኣካውንቲንግ፣ ማናጅመንት እና ኢኮኖሚክስ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም
በማስተርስ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም
በዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለወ/ያላት
ፅዳት ሰራተኛን
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማተፈላጋ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀእና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ጁንየር ሪፖርተር --ለስፖርት ጋዜጣኝነት
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማተፈላጋ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
በቋንቋና ስነ-ፅሑፍ ወይም በጋዜጣኝነት ውይም በሶሻል ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ቢ.ኤ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት በስፖርታዊ ጉዳዮች ልምድ ያለው ቅድሚያ ያገኛል