የትግራይ ልምዓት ማሕበር

መግለጫ

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ ዲግሪ በኮምፒተር ሳይንስ አይቲ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች

ተፈላጊ ችሎታ

 3 /2 በኮምፒተር ፕሮግራመርነት የሰራ

ስራ ልምድ

ለዲፕሎማ 6 ዓመት

ለዲግሪ 4 ዓመት

 

 

How to apply

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ስቁ 0344 409923 መቐለ