መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተተለፀዉ ክፍት ይስራ መደብ ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በእንስሳት ሳይንስ 10 +3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ሁለት አመት የስራ ልምድ ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ወይም ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV 0 አመት ስራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

COC ያለዉ ያላት

ስራ ልምድ

በእንስሳት ሳይንስ 10 +3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ሁለት አመት የስራ ልምድ ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ወይም ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV 0 አመት ስራ ልምድ

How to apply

ስለዚህ ከዚህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባለ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የሰዉ ሃብት ልማት ኤክስፐርት ቢሮ ቁጥር D2-201ኦርጀናልና የማይለመስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን