የኢትዩጰያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት

መግለጫ

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ መቐለ

የትምህርት ደረጃ

  • ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

የኮሌጅ ዲፕሎማ በኮምፒተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ ወይም መሰል ሙያ

ስራ ልምድ

How to apply

  •  የቅጥር ሁኔታ  --------------  በኮንትራት ለ 3 ወር
  •   ዕድሜ   --------------------   ከ18 እሰከ 30 ዓመት
  • ከዚህ በላይ በዝርዝር የሰፈረዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉና /ኦርጀናል/ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማሰረጃችሁን በመያዝ መቀሌ ዞን ቢሮ ቁጥር 208 ቀርባችሁ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለነ