ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

መግለጫ

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ኵሓ ካምፓስ በከፈተዉ አዲስቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራዓይነቶች

የትምህርት ደረጃ

  • ማስተርስ በማናጅመንት , ቢዝንሰ አድሚኒስትሬሽን

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

0

How to apply

ለምዝገባየሚያስፈልጉመስፈርቶች

  • ሲቪ/CV :የስራ ማመልከቻ
  • የትምህርት ማስረጃ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የሲኦሲ ብቃት ማረጋገጫ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶኮፒ ና ኦርጂናል

የምዝገባ ቦታመቐለ ዳሽን ባንክ ጁብሩ ክቅርንጫፍ አረጋዊ ሃይሉ ህንፃ በስተጀርባ ኦሮምያ ባንክ

ህንፃ ወዲመሸሻ ወረድ ብሎ ለበለጠ መረጃ 0914758621