ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

መግለጫ

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ኵሓ ካምፓስ በከፈተዉ አዲስቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራዓይነቶች

የትምህርት ደረጃ

  • በኣካዉንቲንግደረጃ 4የተመረቀ
  • በአካዉንቲንግዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

  • ኦሲያለፈ

ስራ ልምድ

0

How to apply

ለምዝገባየሚያስፈልጉመስፈርቶች

  • ሲቪ/CV :የስራማመልከቻ
  • የትምህርትማስረጃኮፒ ና ኦርጂናል
  • የሲኦሲብቃትማረጋገጫኮፒ ና ኦርጂናል
  • የስራልምድማስረጃፎቶኮፒ ና ኦርጂናል

የምዝገባቦታመቐለዳሽንባንክጁብሩክቅርንጫፍአረጋዊሃይሉህንፃበስተጀርባኦሮምያባንክ

ህንፃወዲመሸሻወረድብሎለበለጠመረጃ 0914758621