መግለጫ
በድጋሜ የወጣ ክፍት ቦታ የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አጋር የጥበቃ ሃላ/የተ/የግል ማህበር ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ከዚህ በታች የተጠቀሱ የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
- ዲፕሎማ በሴክሪታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር 4 አመት ሁኖ በተጨማሪ በማኔጅሜንት MIF አካዉንቲንግ ኮምፒተር ሳይንስ እና ተመሳሳይ ሞያ ያለዉ ሁኖ BA ዲግሪ ያለወጁ
እድሜ
ከ 24- 40
- ፆታ ሴት
ስራ ልምድ
How to apply
ተጨማሪ መብራርያ
- ሙሉ ጤንነትና አካለዊ ብቃት ያለዉ
- ከሚኖርበት የቀበሌ መስተዳደር ድጋፍና ከማንኛዉም ወንጀል ነፃ መሆኑ ማቅረብ የሚችል
- በቂ ዋስ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
የመመዝገቢያ ቦታ ቀዳማይ ወያነ ገበያ ማእከል ቢሮ ቁጥር 319 ብሎክ C 3ኛ ፎቅ መ/ ቅርንጨፍ አጋር ቢሮ
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914034482 /0348409247 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል