ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

መስታወቂያ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን በማነጅመንት በዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ 2.5 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያላቸዉ በዛት 06 በቆሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  • የስራ ቦታ ፕሮጀክት

  • በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

ስለዚህ ከላይ የተገለፀዉ መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ 19/ 11 /2014 እስከ 25/ 11/2014 ድረሰ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ደኩመንታችሁ በኦርጅናልና ጋር በመያዝ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኝበት ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::