ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ

መግለጫ

የዉጭ ቅጥር ማስታወቂያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ የትምህርት መስክ የስራ ልምድ 2 /ሁለት/ ዓመት በሞያዉ

ወይ

10 ተ 2 (Technical school) ሰርቲፊኬት የስራ ልምድ 4/ ኣራት ዓመት በሞያዉ መቀሌ


 

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሞሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 /ኣስር /ተከታታይ ቀናት በሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣማ ሰዉ ሃብት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 210 ከማይመለስ የትት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ ከዋናዉ ጋር በመያዝ ወይም በ ፋክስ ቁጥር 0344-402277 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::