እንይ ኮንስትራክሽን

መግለጫ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት መረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

ስራ ልምድ

- የትምህርት መረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት

How to apply