እንይ ኮንስትራክሽን

መግለጫ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ በአለም አቀፍ የሂሳብ አመዘጋገብና አዘገጃጀት IFRS አማካሪ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• የማመልከቻ ቦታ ፒያሳ 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 አገልግሎት ክፍያና ቴክኒክ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት መረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአማካሪነትና የ (IFRS) ሪፖርት ሰርቶ የሚያውቅ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም የስራ ንግድ ፍቃድ ያለው በኢትዮጵያ ኦዲትና ሂሳብ ቦርድ የተመዘገበ

ስራ ልምድ

- የትምህርት መረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአማካሪነትና የ (IFRS) ሪፖርት ሰርቶ የሚያውቅ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም የስራ ንግድ ፍቃድ ያለው በኢትዮጵያ ኦዲትና ሂሳብ ቦርድ የተመዘገበ
0-1 ዓመት

How to apply