የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

መግለጫ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አይሲቲ የቢሮ ማሽንና የኔትዎርክ ባለሙያደረጃ፡ 12ደመወዝ፡ 6836ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሮኒክስ/በቢሮ ማሽን ጥገና እና አይቲ በተመሳሳይ የትምሕርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በአይሲቲ ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ማሽን ጥገና ልምድ ያለው ሆኖ ለ ዲግሪ 2 ዓመት/ዲፕሎማ 4

ስራ ልምድ

- የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሮኒክስ/በቢሮ ማሽን ጥገና እና አይቲ በተመሳሳይ የትምሕርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በአይሲቲ ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ ማሽን ጥገና ልምድ ያለው ሆኖ ለ ዲግሪ 2 ዓመት/ዲፕሎማ 4
3-5 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት