ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር

መግለጫ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት መሳሪያዎች አስተዳደርና ጥገና ሐላፊ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በመካኒካል ምሕንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ ቢሆን ይመረጣል

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በመካኒካል ምሕንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት

How to apply