አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት

መግለጫ

አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራው አይነት፡ ሞተረኛ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የማመልከቻ ጊዜ፡ እስከ 15/02/2011- አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ኮፒ በመያዝ ቢሮ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በሚቀጥለው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ፡፡አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት እና አቭዬሽን አካዳሚፖስታ ቁ. 7716አዲስ አበባስልክ፡ 251-116-620622/23//24

የትምህርት ደረጃ

ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ

ተፈላጊ ችሎታ

- መመዘኛ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ፡ 3 (ሶስት) አመት የሥራ ልምድ ያለው

ስራ ልምድ

- መመዘኛ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ፡ 3 (ሶስት) አመት የሥራ ልምድ ያለው
3-5 ዓመት

How to apply