ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ

መግለጫ

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሐብት አስተዳደርብዛት፡ 1ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ በማሌጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ ከ3ዓመት በላይ የሰራ

ስራ ልምድ

- የትምህርት ደረጃ፡ በማሌጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ ከ3ዓመት በላይ የሰራ
3-5 ዓመት

How to apply