ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤክሲኩቲቭ ሴክሬተሪ እና ቢሮ አስተዳደርየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 1• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት

የትምህርት ደረጃ

ባችለር

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ማስተርስ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (በ ፐብሊክአድሚንስትሬሽን ) የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያልው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በጤና ተቋማት ወይም በሌላ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል

ስራ ልምድ

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ማስተርስ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (በ ፐብሊክአድሚንስትሬሽን ) የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያልው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በጤና ተቋማት ወይም በሌላ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
1-3 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ