ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ቴክንሽያንየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 3• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በክሊኒክ የሰራ

ስራ ልምድ

- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በክሊኒክ የሰራ
1-3 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ