የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት

መግለጫ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II- ደረጃ፡ VIII- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 3001.00• አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስ ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

ስራ ልምድ

- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስ ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት

How to apply