የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት

መግለጫ

የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ገንዘብ ያዥ I- ብዛት፡ 1- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 3137.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የቴክኒክና ሙያ አጠናቆ ዲፕሎማ የተቀበለ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ

ስራ ልምድ

- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የቴክኒክና ሙያ አጠናቆ ዲፕሎማ የተቀበለ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ
3-5 ዓመት

How to apply

ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት