እንይ ኮንስትራክሽን

መግለጫ

እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ስትራክቸር ፎርማን- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት

ስራ ልምድ

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
5-10 ዓመት

How to apply