መግለጫ
መቐለ ዩኒቨርሰቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚክ ሰራተኛች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
MSc
ተፈላጊ ችሎታ
Quantitative Economics and related filed of studiesÂ
ስራ ልምድ
0 years and above
How to apply
- አማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉት መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ከሌጅ ቢሮ ቁጥር D2-201 በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን