መግለጫ
ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንዱስተሪ ኃ.የግ.ማ ላሉት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱ የሚያሟሉ ባለ ሞያዎች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
BA
ተፈላጊ ችሎታ
AccountingÂ
ስራ ልምድ
6ተ ዓመት በሃላፊነት የስራል ልምድ ያለዉ/ት
How to apply
- ከላይ የተጠቀሰዉ መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 2/12/2009 ዓም እስከ 10/12/2009 ዓ/ም ጊዜ ዉስጥ ኦርጅናል ዶክመንታችሁን በመያዝ የማይመለስ ኮፒ ዶክመንት በማስረከብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
- አድራሻችን በዓይደር ክፍለ ከተማ ቀበሌ 03 የትግራይ ክልል ዉሃ ሃብት ቢሮ በስተጀርባ
- ለበለጠ መረጃ 0914130690/0914700417