ሰላም ሰኪዮርቲ ሶልዮሽንስ ኃ/የተ/የግ/ማ

መግለጫ

ድርጅታችን ሰላም ሰኪዮርቲ ሶልዮሽንስ ሓ/የተ/የግ/ማህበር በተዘርዘሩት የስራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በአካዉንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለት ሆኖ ለዲግሪÂ 0 ዓመት ለዲፕሎማ አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

የኮምፒተር አጠቃቀም የሚችል

ስራ ልምድ

ለዲግሪÂ 0 ዓመት ለዲፕሎማ አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ

How to apply

እድሜ ከ 20 እስከ 30

ደምወዝ በስምምነት ሆኖ በጣም ማራኪ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ዶክመንቶቻችሁን ኮፒና ኦርጂናል በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ

አድራሻ አባይ ባንክ መቀለ ቅርንጫፍ አጠገብ 2 ቁጥር ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5

ስልክ 0914020946Â 0910558412