መግለጫ
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለ መቀሌ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማላ አመልካቾች አወዳድረሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 በነርስ ያጠናቀቀ /ያጠናቀቀ
ተፈላጊ ችሎታ
Â
ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 በነርስ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች Â
በጤና ጥበቃ የብቃት መረጋገጫ ያለዉ ያላት
Â
Â
Â
Â
Â
Â
Â
ስራ ልምድ
ከ 3-4 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ ያላት
How to apply
ተጨማሪ ማብራርያ የምዝገባ ቦታ አዋሽ ካምፕ በሚገኘዉ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት
ለተጨማሪ መረጃ 09 14 73 08 13