መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ ዩኒቨርሲቲ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሞያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በሕግ: በምህንድስና: ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ

ተፈላጊ ችሎታ

በሕግ: በምህንድስና: ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ

ስራ ልምድ

የባችለር ዲግሪ 10 ዓመት

ማስተርስ 8 ዓመት

ዶክትሬት 5 ዓመት

በሕግ በምህንድስና የባችለር ዲግሪ 8 ዓመት

በሕግ በምህንድስና የባችለር ማስተርስ 6 ዓመት

በሕግ በምህንድስና የባችለር Â ዶክትሬት 5 ዓመት

How to apply

አመልካቾች ለስራ መደቡ ተፈላጊዉ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ማስረጃ የምተማሉ ከታች የተጠቀሰዉ መስረፈርት በማድረግ የማመለስ ፎቶኮፒና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለን