መቐለ ዩንቨርስቲ

መግለጫ

የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት መቀለ ዩኒቨርሲቲ የተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ባለሞያዎች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

በጆርናሊዝም ተመሳሳይ

ተፈላጊ ችሎታ

በጆርናሊዝም ተመሳሳይ

ስራ ልምድ

ባችለር ዲግሪ 7 ዓመት

ማስተርስ 5 ዓመት

How to apply

አመልካቾች ለስራ መደቡ ተፈላጊዉ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ማስረጃ የምተማሉ ከታች የተጠቀሰዉ መስረፈርት በማድረግ የማመለስ ፎቶኮፒና ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለን