ፕሮፌሽናል ጀነራል መካኒክስ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

ፕሮፌሽናል ጀነራል መካኒክስ ኋ/የተ/የግ/ማህበር ከዚ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ዲፕሎማ ከዛ በላይ 2ዓመት ከዛ በላይ 01 ፆታ ኣይለይም በድርጅቱ ስኬል በቀዋሚነን

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

ፍላጎት ያላኡህ ኣመልካቶች ከ29-06-2006 እስከ 05/07/2006 ዓ/ም መጥታቹ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን