ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ተፈላጊ ችሎታ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል

ስራ ልምድ

አድቫንስድ ዲፕሎማ በጄነራል መካኒል 4

ዲፕሎማ በጄነራል መካኒልÂ 5

How to apply

ከላየ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ እኤአ ከ21/ 11 /2016 እስከ 25/ 11/ 2016 ዓም በመቀለ ላጪ አካባቢ ቢሚገኝ ቢሮአችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን